Advertisements
Amharic Amharic English English French French German German

Car Parts & Accessories

CAR GPS SYSTEM-DEGO

ETB5,750.00 28/06/2020

Car Parts & Accessories

.

  • : 💯ከአሁን ጀምሮ መኪና መሰረቅ አይታሰብም 💯 አስደሳች ዜና ለመኪና ተጠቃሚዎችና ባለንብረቶች በሙሉ ዴጎ ጂፒኤስ በአይነቱ ለየት ያለ እና ለሁሉም የመኪና ባለ ንብረት የሚያስፈልግ የመኪና መቆጣጠሪያ እና ጂፒኤስ አቅርበንለት ። ምርቱ በብዛት እየተሸጠ ይገኛል የዚህ ጂፒኤስ ትራከር ሲስተም ጥቅሞች #መኪናዎን ከስርቆት ለመከላከል(መሰረቁን ባወቁበት ቅጽበት መኪናውን እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ)💯👌 #ተሽከርካሪዎን ባሉበት ቦታ ሆነው መቆጣጠር ያስችላል ።📱📱 #አቋራጭና የማያውቁትን መንገድ ለማግኘት↩️↪️ #የተሽከርካሪውን የሚሽከረከርበትን ቦታ መምረጥ(በሚፈልጉበት ቦታ ብቻ እንዲንቀሳቀስ ) #የተሽከርካሪውን እና የአከባቢውን ሁኔታ ማየት #የድምፅና የካሜራ እይታዎች ማግኘት #የተለያዩ የሪፖርት አይነቶችን ማግኘት ይህን ዲቫይስ በፍጥነት ገዝተው ይጠቀሙ #ከ_3_አመት አስተማማኝ ዋስትና ጋር 💯💯💯% ዴጎ ጂፒኤስ ከነ መግጠምያ "የእጅ ዋጋን ጨምሮ"
  • : Addis Abeba
  • : Addis Abeba
  • : 0940 428246

Read more…

28/06/2020
ETB5,750.00